የችግኝ ተከላ
በዘንድሮው አመት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተያዘውን 5 ቢሊየን ችግኞችን የመትከል እቅድ ለማሳካት የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ሰራተኞች በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ሐምሌ 18 ቀን 2012 ዓ.ም. የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ሲያካሂዱ
6 photos · 9 views